top of page
2_DSC1198 Gännätä Maryam.JPG

ምስጋና

ኢትዮጵያ

ለቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አዲስ አበባ፣ ለአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ባህርዳር፣ ለላሊበላ ከተማ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ላሊበላ፣ ለላስታ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ላሊበላ፣ ለላሊበላ ባህል ማእከል ላሊበላ፣ ለዋድላ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ኮን፣ ለጋዞ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት እስታይሽ፣ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ፓትሪያርክ አዲስ አበባና በምንሰራበት አካባቢ ለሚገኙ ማህበረሰቦች፡፡

እንግሊዝ

ለዲግ ቬንቸርዝ በ2012 ዓ.ም ክብረ በዓል ወቅት የፕሮጀክታችንን ቪዲዮ በማረምና በሰኔ 5/2012 ዓ.ም በዲግ ኔሽን በቢግ ዲግ ኢነርጂ በቀጥታ እንዲሰራጭልን ላደረገልን እንዲሁም ስማቸው ያልተጠቀሰ ለበይነ መረባችን ዲዛይነሮች፡፡

የገንዘብ ድጋፍ ሰጭ አካላት

የአፍሪካ ጥናት ትምህርት ቤት፣ የለንደን ጥንታዊ ቅርሶች ማህበረሰብ፣ ጀረልድ ኤይቨሪ ዌይንራይት ለጋሽ ደርጅት፣ የብሪትሽ የምስራቅ አፍሪካ ተቋም (ለጃኪ ፊሊፕስ) እና የአሜሪካ ብሔራዊ የሳይንስ መሰረት (ለብራየን ክላርክ)፡፡

bottom of page