ቤት/ማውጫ
ፕሮጀክቱ
የእኛ ስራ
ተጨማሪ
MORE
የገነተ ማርያም መንደር በላስታ ወረዳ ውስጥ ከላሊበላ ከተማ ደቡብ ምስራቅ አቅጣጫ የአየር ላይ ልኬት 11 ኪ.ሜ ላይ የሚገኝ ሲሆን በሰሜን ኢ ትዮጵያ በሚገኘው ከትልቁ ተከዜ ወንዝ በላይኛው ክፍል እና በአቡነ ዮሴፍ ተራራ (4260 ሜትር) መካከል ከባህር ወለል በላይ 2300 ሜትር ከፍታ ላይ ይገኛል፡፡