ቤት/ማውጫ
ፕሮጀክቱ
የእኛ ስራ
ተጨማሪ
MORE
የብራየን ክላርክ የዶክትሬት ጥናት የገነተ ማርያም አካባቢን የመሬት አቀማመጥ አፈጣጠር፣ ሂደትና የአርኪኦሎጂ ጥበቃን አጥንቷል፡፡ ለተጨማሪ ዝርዝሮች እባክዎን የእሱን ጹህፍ (ሙሉ ማጣቀሻውን በአገናኞችና በህትመቶች ገጽ ላይ ይመልከቱ) ኢንተርኔት ላይ ይገኛል፡፡